tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Audio & Music Equipment
  4. Microphones
  5. Ahuja Microphones
Addis Ababa, Yeka, 29/06
19 views

2 Ahuja Awm 700u2 Wireless Microphone Only

+1
Microphones
Type
Used
Condition
Ahuja
Brand
Wireless
Form Factor
Yes
Exchange Possible
ሁለት ኦሪጅናል የ Ahuja AWM-700U2 ገመድ አልባ ማይክሮፎኖች (Handheld Transmitters) ብቻቸውን የሚሸጡ። ሪሲቨሩ ስለተሰበረብን ሁለቱንም ማይኮች በጥሩ ዋጋ እንሸጣለን። ተመሳሳይ የ Ahuja AWM-700U2 ሪሲቨር ኖሯችሁ ማይክ ለጎደለባችሁ (ለቤተክርስቲያን፣ ለኮንፈረንስ አዳራሾች ወይም ለድምፅ እቃ አከራዮች) በጣም ተመራጭ ነው። ሁለቱም ማይኮች በተለያዩ የUHF ፍሪኩዌንሲዎች ላይ ስለሚሰሩ በአንድ ላይ ያለምንም መቆራረጥ ያገለግላሉ። - ብራንድ: Ahuja - ሞዴል: AWM-700U2 (2 Handheld Mics) - ሁኔታ: በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ፣ ስክሪናቸው በትክክል ይሰራል።
Show contact
2 Ahuja Awm 700u2 Wireless Microphone Only
ETB 5,999
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif