tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Accessories & Supplies for Electronics
  4. TVs Accessories
Promoted
Addis Ababa, Yeka, 1 hour ago
1 views

Gelistar Power Source Protector ኦሪጅናል ዲቫይደር (ማከፋፈያ)

+1
TV & DVD Accessories
Type
Brand New
Condition
Gelistar
Brand
Gelistar G505 Power Source Protector - ५+११५ ጥበቃ ለውድ ዕቃዎችዎ! ውድ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችዎ በድንገተኛ የቮልቴጅ መለዋወጥ (Power Surge) እንዳይበላሹ ፍጹም መፍትሄ! Gelistar G505 Power Source Protector ወይም ለቢሮዎ ከፍተኛ ደህንነትን እንዲሰጥ ተደርጎ የተሰራ ኦሪጅናል ኤክስቴንሽን ነው። ቁልፍ ጥቅሞች / Key Features: ከፍተኛ ጥበቃ (Surge Protection): ላፕቶፕ፣ ቲቪ፣ ፍሪጅ እና ስልኮችን ከድንገተኛ የሃይል መብዛትና መቆራረጥ በጥራት ይከላከላል። ባለብዙ ማሰኪያ (Multi-Socket Design): በአንድ ጊዜ በርካታ መካከለኛ እና ከፍተኛ የሃይል ፍጆታ ያላቸውን ዕቃዎች ለመሰካት የሚረዱ የተለያዩ የሶኬት አይነቶችን የያዘ። 16A-250V Heavy Duty: በቀላሉ የመሞቅ ወይም የመቀለጥ አደጋ አያጋጥመውም። ቆንጆና ማራኪ ከለር: ለስራ ቦታዎ ወይም ለሳሎንዎ ውበት የሚጨምር ደስ የሚል አረንጓዴ ቀለም ያለው። Brand: Gelistar Capacity: 16A - 250V
ETB 2,000
Fixed price
15 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif