With the help of Ano Mersha Computer and other electronics repair centers, you will be able to travel at least 150 km from the repair center. We provide and sell telephone software and related services. Call us. Here Our Page in Facebook Link. Visit it.
Monthly preventative maintenance for Office:-Computer Repairing,Virus Removal and Updating,OS Installation,Application Installation,CCTV Installation,Network Setup,On-Demand IT Services,Managed IT Services and Other Software Support
#አኖ_መርሻ ኮምፒውተር እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ መጠገኛ ማዕከል ባሉበት ሆነው ከጥገና ማዕከሉ ቢያንስ እሰከ 150ኪ/ሜ የሚደርሱ አከባቢዎች በመዘዋወርና በመሄድ በተጨማሪም በጥገና ማዕከላችን የምንሰጣቸው አገልግሎት የኮምፒውተር ጥገና፣የፕርንተር ጥገና፣የፎቶኮፒ ማሽን ጥገና፣ የተለያዩ ስልኮችን የጥገናና አዲስ ሶፍትዌር መጫን፣ስልኮችን ፍላሽ ማድረግ፣ የተለያዩ የኮምፒውተር እና የስልክ ሶፍትዌሮች ሽያጭ ስራ እና ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን እንሰጣለን እንሰራለን። ይደውሉልን