ጥራት ያለው የፀሐይ መከላከያ ክሬም (Sunscreen)። SPF 30 እና ከዚያ በላይ የሆነ፣ ቆዳን ከኃይለኛ የፀሐይ ጨረር (UVA/UVB) በአስተማማኝ ሁኔታ የሚጠብቅ። ለሁሉም የቆዳ አይነት የሚሆን፣ ፊት ላይ የማይከብድ እና በቀላሉ የሚዋሃድ። ሙሉ በሙሉ አዲስ (New)።
የዋጋ ቅናሽ (ለጅምላ ገዢዎች)፦
• በብዛት (በጅምላ) ለሚወስዱ ደንበኞች ልዩ የዋጋ ቅናሽ እናደርጋለን።
የዴሊቨሪ (የማድረሻ) ሁኔታ፦
• አዲስ አበባ ውስጥ ባሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን (የዴሊቨሪ ክፍያ እንደየቦታው ለብቻው ይታሰባል)።
• ክፍለ ሀገር ላላችሁ ደንበኞች በፖስታ ወይም በጭነት መኪና (ትራንስፖርት) እንልካለን።