Solar camera
ሁሉንም አገልግሎት በ አንድ ላይ የያዘ አስገራሚ outdoor camera
•2 lens ያለው
ሁለቱም ሌንስ የሚንቀሳቀስ
•360 degree የሚዘዋወር ptz lens ያለው
•በsimcard የሚሰራ
•outdoor ላይ ከተሰቀለ ያለምንም cable እድሜ ልኩን መስራት የሚችል
•ai human detection እና smart full color night vision
•hevc265 የሆነ ፣ two way talk ይሰራል ፣ siren(alarm) ያለው