tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Electrical Equipment
  4. Inverters & Backup Batteries
  5. Lithium-Ion Battery
  6. SRNE Electrical Equipment
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 17 hours ago
5 views

Gpower Solar

Brand
Solar Energy Systems
Type
Hybrid Inverter
Inverter Type
Brand New
Condition
በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? G-Power ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም ባትሪ (#Lithium_ion_Battery )፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ 48 ሰዓት ከ4-6 ቀናት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!! EUROPEAN STANDARD ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል አንዴ 100% ቻርጅ ለመደረግ እስከ 8 ሰዓት ይፈጃል! Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም! Soundless ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም! መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ4 micro seconde በቅጽበት ይከፈታል። ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና ያለምንም እንከን ከ10 ዓመት በላይ ማገልገል/መቆየት ይችላል! በአንድ Full charge ከ4-6 ቀናት ማስጠቀም ይችላል! አገልግሎቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረግ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል! ከ5 #ኪሎ_ዋት ባትሪ እና ኢንቨርተር ጀምሮ በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን እናቀርባለን በአካል ለማየት ወይም ለማዘዝ
Show contact
Gpower Solar
ETB 408,080
Negotiable
1 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif