ምንድነው ጂ-ፓወር
ጂ -ፓወር በኃይል መቆራረጥ ጊዜ አስተማማኝ ኤሌክትሪክ በማቅረብ የፀሐይ ኃይልን እና ኤልፓ ሚሰጠንን ኃይል የሚጠቀም ታዳሽ የኃይል አመንጪመፍትሄ ነው። የነዳጅ ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ በሚሄድበት በአሁኑ ገበያ፣ ወጪን የሚቀንስ ብቻ ሳይሆን አካባቢን የሚከላከሉ ዘላቂ አማራጮችን መፈለግ አስፈላጊ ነው።
ይህ የፈጠራ አካሄድ ያልተቋረጠ የሃይል አቅርቦትን ከማረጋገጥ በተጨማሪ ለወደፊት ንፁህ እና አረንጓዴ አካባቢ አወንታዊ አስተዋፅኦ ያደርጋል። ጂ- ፓወርን መቀበል ማለት ወጪ ቆጣቢ እና የሚጠቅም ቀጣይነት ያለው የኢነርጂ አቅርቦት መቀበል ማለት ነው።
Our products include from the lowest 300 watt up to 50 kw ,100 kw + highest power supply
Some of our products and there prices include :