ለሽያጭ የቀረበ ተንቀሳቃሽ ሻወር
የተጠራቀመን ውሀ ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ እንደሻወር የሚያፈስ ገራማ ማሽን
ለጉዞ አጅግ ተመራጭ
ቀላልና ቀልጣፍ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘዉት መንቀሳቀስ ሚችሎት
ለኮንዶሚኒየም እንዲሁም የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሀ ሳያባክኑ መጠቀም የሚያስችል
እንዲሁም የት አደርገዋለው ብለው እንዳያስቡ ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ያለው
በነፃ ትራንስፖርት ያሉበት እናደርሳለን