tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Plumbing & Water Systems
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 2 days ago
18 views

አስገራሚ Uv+Uf የቧንቧ ውሃ ማጣሪያ ማሽን

+1
8
Kentank
Brand
Water Filters
Type
Brand New
Condition
Delivery
Addis Ababa
1-2 days
Free of charge
የጃር/የታሸገ ውሃ ወጪና እንግልት አማሮታል? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? የKENT UV+UF የቧንቧ ውሃ ማጣሪያን በቤትዎ ገጥመው አይገላገሉም?? KENT UV+UF ውሃ ማጣሪያ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተፈትሾ 100% ባክቴሪያዎችን እንደሚገድል ተረጋግጦ ማስረጃ የተሰጠው ነው። 4 አይነት የማጥራት ሂደቶችን ስለሚጠቀም ማንኛውንም ቆሻሻዎችን፣ ውሃ ወለድ በሽታ አምጪ ተህዋስያንን እና አላስፈላጊ ጣዕምን ያስወግዳል። የኬንት ውሃ ማጣሪያ አንዴ ከተገጠመ በኋላ እስከ አራት አመት ድረስ ያለምንም እንከን የሚሰራ ሲሆን በየአራት አመቱ ፊልተሮቹን ብቻ በመቀየር ለረጅም ዘመን የሚያገለግል ውሃ ማጣሪያ ነው። ከ2 ዓመት ዋስትናጋ ለገበያ አቅርበንላችኋል። ፈጥነው በመግዛት ይጠቀሙበት።
አስገራሚ Uv+Uf የቧንቧ ውሃ ማጣሪያ ማሽንአስገራሚ Uv+Uf የቧንቧ ውሃ ማጣሪያ ማሽን
ETB 55,000
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif