ያላችሁን ሀሳቦች ማሳደግ (Idea development )
አዳዲስ ሀሳቦችን ማቅረብ (Idea Creating)
ለስራችሁ መሳካት አስፈላጊዉን አድራሻ የመስጠት መንገዶችን መጠቆምም ያካተተ ነዉ
በነገራችን ላይ በተለይም በኢቨንት ስራ ላይ ለተሰማራችሁ እኛ ጋር ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ማግኘት ይችላሉ
በዚህም ከመቶሺዎች እስከ ሚሊየኖች ብሎም ጥሩ የድርጅት ብራንድ መመስረት ትችላላችሁ
የምንሰጠዉ ሀሳብ ካላችሁ ካፒታል ጋር የተስማማ (ተመጣጣኝ) የሆነ ነዉ
ስለሆነም ክፍያዉ እንደምንሰጠዉ ስራ ይወሰናል ።
ብዙዉን ጊዜ በመዝናኛዉ ብሎም በንግድ ዘርፉ ላይ አዳዲስ ነገሮችን ቶሎ ቶሎ መፍጠር እና ካለዉ ገበያ ጋር መወዳደር ብሎም በልጦ መገኘት ያስፈልጋል
ስለሆነም የስራችሁ መነሻ ካፒታል ያላችሁ ማንኛዉም ድርጅቶች (ግለሰቦች) አግኙን እና ወደፈለጉት መንገድ ስራችሁን ጀምሩ