#AddisLife
#ሳርቤት-ቫቲካን ታወር
15% ቅድመ ክፍያ
ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ከቫቲካን ኤምባሲ ወይም ከሳርቤት-ቫቲካን ዋና መንገድ በ 100ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
ከካናዳ ኤምባሲ 50ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ
3 ሊፍቶች ለ 4 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች ያሉት
24/7 የማይቋረጠ አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው
300ካ.ሜ የሚሆን ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚውል የጋራ መጠቀሚያ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለው
5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው
ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚያ
ከድምፅ መከላከያ እቃዎች የተገነባ- ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ
የደህንነት ማንቂያዎች (የእሳት ማስጠንቀቂያ፣ እሳት አደጋ መውጫ፣ CCTV ካሜራ ያላቸው፤ የደህንነት ጠባቂ፤ የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው)
ፉል ፊኒሽድ በካሬ 140,156.28 ብቻ
Sarbet-Vatican Tower Types
ሳርቤት-ቫቲካን ታወር ዓይነቶች
ታይፕ ኤ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
ስፋቱ 210.11 ካ.ሜ
ታይፕ ቢ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
ስፋቱ 208.26ካ.ሜ
ታይፕ ሲ፡ ባለ ሦስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
ስፋቱ 203.31 ካ.ሜ
ታይፕ ዲ፡ ባለ ሶስት መኝታ + 1 የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍል
ስፋቱ 200.31 ካ.ሜ