ፕሪሚየም 3 ከለር LED ስትሪፕ ላይት (3-Color LED Strip Light)
ቤትዎን፣ ቢሮዎን ወይም ሱቅዎን በሚፈልጉት ውብ ብርሃን ያሳምሩ!
ዋና ዋና ባህሪያት:
3 የብርሃን ቀለማት (3-Color
ከፍተኛ ጥራት (High-Density 2835 LEDs): እጅግ ብሩህ እና ጥራት ያለው ብርሃን ይሰጣል
Watts & Connectors): መደበኛ የ 12 ቮልት (12V) የሚጠቀም እና 3 Pin Jack ስላለው በቀላሉ ከኃይል ምንጭ ጋር የሚገናኝ ማገናኛ ያለው ነው።
እንደ ፍላጎትዎ ማስተካከል የሚቻል (Cuttable & Flexible): በሚፈልጉት ልክ መቁረጥ እና ማጠፍ ይቻላል
ጠንካራ ማጣበቂያ (Upgraded Strong Adhesive): ያለ ስቃይ በቀላሉ መለጠፍ የሚቻልበት ጠንካራ ማጣበቂያ አለው
ቀጭን ዲዛይን (Ultra-Slim 8mm Profile): ቦታ የማይይዝ ውብ ገጽታ
ልዩ ማራኪ ብርሃን ለሚፈልጉ ቤቶች ሁሉ ተመራጭ!