ተሻሽሎ የቀረበ ዘመናዊ የከሰል ምድጃ
ሙሉ በሙሉ ከብረት የተሰራ
ማንኛውንም ድስት የሚጥዱበት
የማይዝ፣ የማይዝግ አካል
ቡና ሲያፈሉ ቢጠቀሙበት የቡና ጠጡ ዝግጅትዎን የሚያሳምር
በትንሽ ከሰል ብዙ ያበስሉበታል
ለማቀጣጠል የሚመች ጭስ አልባ
አመድ መቀበያ ያለው
እጄታው ሙቀት የሚቋቋም ሲልከን ጎማ የተገጠመለት
አስተማማኝ ጉልቻ ያለው
በቀላሉ ወረቀት ብቻ በመጠቀም ከሰሉን በፍጥነት እንዲያያዝ የሚረዳ
አየር ማስገቢያ ያለው