የራሳችሁን ባንክ ይዛቹ መታቹ ግብይት ማድረግ ትችላላቹ!
-
ብልጋሪያ : መብራት – 14,499,000 ብር
-
2 Beds | 2 Baths + Laundry | 6 Floor | 92 sqm Gross (77 sqm Net)
-
#ቤቱ
የሚገኘው ብልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ምቹ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ሲሆን፣ በውስጡ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አሉት። ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው።