tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments for Sale
  4. 3 Bedrooms Houses & Apartments for Sale
Southern Nations, Nationalities, and Peoples', Yem
22 views

3bdrm Condo in 40/60, Yem for Sale

+1
36
Condo
3 bedrooms
2 bathrooms
Addis Ababa
Property Address
40/60
Estate Name
Newly-Built
Condition
Unfurnished
Furnishing
24-hour Electricity
Facilities
Yes
Parking Space
102 sqm
Property Size
-እባክዎ በቅድሚያ ማስታወቂያውን በደንብ ያንብቡት። -ሻጭ የምሸጠው አሁን ያልወጣውን ወደፊት የሚወጣውን 40/60 ኮንደሚንየም የተመዘገብኩትን ዕጣ ነው። ማለትም የተመዘገብኩትን የቤት ዕጣ አሁን ከኔ ላይ በርካሽ የሚገዛው ሰው ቤቱ ሲወጣ እንዲወስደው ማለት ነው። -የተመዘገብኩት ባለ 2 መኝታ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ሌላ 1 አነስተኛ የሠራተኛ መኝታ ቤት አለው። -ባንክ ውስጥ የተቆጠበ 150 ሺህ ብር አለኝ የምሸጠው በሕጋዊ የብድር ውል ነው። ለምሳሌ ሻጭ ከገዢ ላይ 3 ሚሊዮን ብር እንደተበደርኩ በሚገልጽ ሕጋዊ የብድር ውል ተፈራርመን ነው የምሸጠው ይህ ለገዢው አስተማማኝ ነው። በአጠቃላይ ገዢው (1ኛ) ሻጭና ገዢ በውልና ማስረጃ ያደረግነውን የብድር ውል ስምምነት ዋናውን ይይዛል። (2ኛ) ሻጭ 150 ሺህ ብር የቆጠብኩበትን የባንክ ቡክ ዋናውን ይይዛል። (3ኛ) የሻጭን የጋብቻ ማስረጃ ዋናውን ይይዛል። (4ኛ) ቤቱን በሚመለከት ሙሉ ውክልና ይይዛል። -ካስፈለገ ስሙ ካሁኑ በገዢው ስም ሆኖ ቤቱ ሲወጣ በሱ ስም እንዲወጣ ማድረግ ይቻላል። ዋጋ 1 ሚሊዮን 1 መቶ ሺህ ብር ነው። ሻጭ ባንክ ውስጥ የተቆጠበ 150 ሺህ ብር ስላለኝ ገዢው ቤቱን በ950 ሺህ ብር ገዛው ማለት ነው። በዚህ ገንዘብ ደግሞ በአሁን ጊዜ ቤት መግዛት አይቻልም። አነስተኛ ገንዘብ ይዞ ቤት መግዛት ያልቻለ ሰው በዚህ እድል ቢጠቀም ቤቱ ሲወጣ ከ7-8 ሚሊየን ብር አትርፎ ይሸጠዋል። ቀን በጨመረ ቁጥር የቤት ዋጋም በጣም ስለሚጨምር ከዚህም በላይ ገዢው ቤቱን አትርፎ ይሸጠዋል። ከዚህ በኋላ መንግሥት የቤት ምዝገባ አያደርግም። ስለዚህ ይህን እድል መጠቀም የሚፈልግ ሰው ደውሎ መውሰድ ይችላል። -እባክዎ አንብበው ሳይረዱ አይደውሉ እንዲሁም ሜሴጅ ስለማላይ በሜሴጅ መልእክት አይላኩ።
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment