.
ቴምር ሪል እስቴት | ቴምር ፕሮፐርቲ
በርካታ ደንበኞችን የአፓርታማ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በዝቅተኛ ዋጋ ፤ በጥራት እና በፍጥነት ገንብቶ በመጨረስ ለደንበኞቹ ያስረከበው ቴምር ሪል እስቴት ዛሬም ለኑሮ ምቹ በሆኑ እና በተመረጡ የከተማዋ አካባቢዎች ላይ የመኖሪያ አፓርታማ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በከፍተኛ ፍጥነት በመገንባት ላይ እንገኛለን
የቤቶቹ አይነት
- የመኖሪያ አፓርታማ
- የመኖሪያ አፓርታማ እና የገበያ መአከልን ያካተተ
የቤቶቹ አጨራረስ
- በሙሉ ግንባታ
- በከፊል ግንባታ
አፓርታማ ቤቶቻችን እና የንግድ ሱቆቻችን የሚገኙበት ቦታ
አዋሬ ጋርመንት ሱማሌተራ
አያት ሳርቤት አያት ፈረስቤት
የአፓርታማ ቤቶቹ የካሬ ስፋት እና የመኝታ ቤት አማራጮቹ
- ባለ 2 መኝታ ከ 81 እስከ 129 ካሬ
- ባለ 3 መኝታ ከ 113 እስከ 167 ካሬ
- ባለ 4 መኝታ 180 ካሬ
ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን
➨ ከ 8 እስከ 13 ዙር ድረስ ምቺ ፤ ቀላል
እና ለደንበኞች ተመራጭ የአከፋፈል
መንገድ ያዘጋጀን መሆናችን
➨ አፓርታማዎቻችን የሚገኙበት ቦታ/አካባቢ
በከተማ መሀል እና ለመኖሪያ ተመራጭ
በሚባሉ አካባቢ ላይ መገኘታቸው
➨ ለተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎት የሚውል
ቴራስ እና ግቢ ያመቻቸን መሆናችን
➨ ከ 10% - 30% ድረስ ሰፊ የቅናሽ ፓኬጅ
ማዘጋጀታችን