tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments For Sale
  4. 3 Bedrooms Houses & Apartments For Sale
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 26/11
10 views

3bdrm Apartment in Amesco Real Estate, Nifas Silk-Lafto for sale

+1
1
Apartment
3 bedrooms
2 bathrooms
Lebu
Property Address
Amesco real estate
Estate Name
Newly-Built
Condition
Unfurnished
Furnishing
24-hour Electricity, Balcony, Dining Area
Facilities
Yes
Parking Space
194sqm
Property Size
አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል! ◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ከ183.70 ካ.ሜ - 194 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው ባለ ሦስት መኝታ + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት መኝታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ◎ ሰላማናዊ እና ጨዋ የመኖሪያ አካባቢ ◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ◎ ከለቡ ሙዚቃ ሰፈር ዋናው መንገድ 190 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ። ◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ◎ ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ ◎ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 4 ቤቶች ብቻ ያሉት ◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙ ◎ *በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* ☞ በእያንዳንዱ ህንፃ ላይ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ☞ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 620 ካ.ሜ ላይ ያረፈ የጋራ መገልገያ አዳራሽ ☞ በእያንዳንዱ ህንፃ መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ ☞ ትልቅ የጋራ አረንጓዴ ስፍራ ☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር ☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የከርሰ ምድር ውሀ አለው ◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት096XXXXXXX
3bdrm Apartment in Amesco Real Estate, Nifas Silk-Lafto for sale3bdrm Apartment in Amesco Real Estate, Nifas Silk-Lafto for sale3bdrm Apartment in Amesco Real Estate, Nifas Silk-Lafto for sale3bdrm Apartment in Amesco Real Estate, Nifas Silk-Lafto for sale3bdrm Apartment in Amesco Real Estate, Nifas Silk-Lafto for sale
ETB 16,546,950
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif