ባለ 3 መኝታ አፓርታማ ለመኖርያ ምቹ የሆነ አና ለትራንስፖርት አመቺ ስፍራ ላይ ያለ ከ120ካሬ በላይ ቦታ ላይ የተንጣለለ በአንድ ወለል አንድ አባ ወራ ብቻ በዛ ላይ በቅንጡ ፍንሺንግ material ያለቀ ቢፈልጉ ለGust house ቢፈልጉ ለርሶ ተንደላቀው ሚኖሩበት ምቹ ቤት ሁለትኛ ፎቅ ሶተኛ አና አራተኛ ፎቅ አማራጭ አለው ዋጋ ድርድር የኖረዋል መተው ማየት ይችላሉ አድራሻ ላፍቶ taxi station ከንግድ ባንክ