It works as both a contact and stomach poison, providing rapid knockdown paralysis and mortality to pests upon contact or consumption. Effectively controls biting, chewing, and sucking pests. በንክኪ እና የሆድ መርዝ ሆኖ ይሰራል ፣ ይህም ተባዮች ሲነኩት ወይም ሲመገቡት በፍጥነት ሽባ አርጎ ይገላቸዋል። የሚናከሱ ፣ የሚያኝኩ እና የሚመጡ ተባዮችን በብቃት ይቆጣጠራል።