tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Doors
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 1 day ago
46 views

የ ውስጥ ና የ ውጪ በሮች

+1
1
Brand New
Condition
Other
Type
Other
Color
Steel
Material
Store address
Addis Ababa • Arada
sarbet,addis ababa
Closed now
• Mon - Sun, 06:00-18:30
የምናመርታቸው በሮች እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው ማለትም መታጠብም ሆነ መወልወል የሚችሉ ናቸው ። ከአራት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው። ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። Delivery : 25 Working Days. የምናመርታቸው የበር አይነቶች ለመኖሪያ ቤት ለውስጥ ለውጥ ክፍሎች እና ዋና መግቢያ በሮች። ለAppartment ለHotel ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች የHospital በሮች ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮች
094XXXXXXX
የ ውስጥ ና የ ውጪ በሮች የ ውስጥ ና የ ውጪ በሮች የ ውስጥ ና የ ውጪ በሮች የ ውስጥ ና የ ውጪ በሮች
ETB 13,896
Negotiable
2 Feedback view all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied