በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:
ለመኖሪያ ቤቶች
ለሆቴሎች እና አፖርትመንት
ለሆስፒታሎች እና ለቢሮ
ለኮንዶሚንየም
ለ ዋና መግቢያ እንዲሁም ውስጥ ለውስጥ ክፍሎች ምቹ ተደርገው የተሰሩ ዘመን አመጣሽ ውብ እና ጠንካራ በሮች ናቸው።
Germany Standard Door ናቸው።
የምናቀርባቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Wood Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።
የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::
ድምፅ የማያሳልፋ (Sound proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(water proof) ናቸው።
ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው ነው
ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው