tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Doors
  4. Double Doors
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
47 views

Victor Door

+1
1
Brand New
Condition
Security Door
Type
300 mm
Height
180 mm
Width
8 mm
Thickness
Other
Type of Opening
Other
Color
Iron
Material
Double opening door በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር: ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይን ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው። ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው ለበለጠ መረጃ ወይም በሮችን ማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉ።
ETB 11,727
Negotiable
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied