Type your search here
Sell faster
Buy smarter
Sign in
Registration
Sell
All ads
Repair & Construction
Doors & Security
Security Doors
Waterproof Doors & Security
Security Doors
1/14
+
9
images
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 16/12
18 views
Security Doors
+1
Other
Type
Other
Color
Steel
Material
Brand New
Condition
Store address
Show 1 options
Addis Ababa • Arada
22,kazanchis
Closed now
• Mon - Sun, 06:00-18:30
Hide options
የምናመርታቸው በሮች እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው ማለትም መታጠብም ሆነ መወልወል የሚችሉ ናቸው ። ከአራት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው። ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። Delivery : 25 Working Days. የምናመርታቸው የበር አይነቶች ለመኖሪያ ቤት ለውስጥ ለውጥ ክፍሎች እና ዋና መግቢያ በሮች። ለAppartment ለHotel ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች የHospital በሮች ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮች ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን
094XXXXXXX
Show more
Show contact
Make an offer
ETB 17,073
Negotiable
Request call back
Yosef Mubarek
3+ years on Jiji
Typically replies within an hour
Show contact
Start chat
2 Feedback
view all
Mark unavailable
Report Abuse
Safety tips
Avoid paying in advance, even for delivery
Meet with the seller at a safe public place
Inspect the item and ensure it's exactly what you want
Make sure that the packed item is the one you've inspected
Only pay if you're satisfied
Keys Doors & Security
Sound Proof Doors & Security