tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Doors & Security
  4. Luxury Doors & Security
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 16/12
15 views

Secured Luxury ውብ በሮች

+1
Other
Type
Other
Color
Steel
Material
Brand New
Condition
Store address
Addis Ababa • Arada
22,kazanchis
Open now
• Mon - Sun, 06:00-18:30
Victor doors Five star Elevatorድርጅታችን L$H Building Material ጥራት ያላቸዉ የ colour ና design አማራጭ ያላቸው እንደ ብረት የ ጠነከር security ያላቸዉን import የተደረጉ በሮችን ኪስን በማይጎዳ ዋጋ ያቀርብላቹአል። በራችን ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው። እንዲ እንዲሆ ያረገዉ በዉስጡ Hanicom የተባል ማቴሪያል ስላለዉ ነዉ። ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው For more information check the official website victordoorplc.com Yosef094XXXXXXX
Secured Luxury ውብ በሮችSecured Luxury ውብ በሮችSecured Luxury ውብ በሮች
ETB 17,073
Negotiable
2 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif