tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Doors & Security
  4. Luxury Doors & Security
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 16/12
3 views

Luxury የብረት በሮች

+1
Other
Brand
Other
Type
Other
Color
Stainless Steel
Material
Brand New
Condition
Store address
Addis Ababa • Arada
22,kazanchis
Closed now
• Mon - Sun, 06:00-18:30
ስለ በሮቻችን በጥቂቱ Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ 25 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን: ለበለጠ መረጃ #contact us
Luxury የብረት በሮችLuxury የብረት በሮችLuxury የብረት በሮችLuxury የብረት በሮችLuxury የብረት በሮች
ETB 17,073
Negotiable
2 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif