Type your search here
Sell faster
Buy smarter
Sign in
Registration
Sell
All ads
Repair & Construction
Doors
Luxury Door
1/8
+
3
images
Luxury Door
+1
Posted 1 day
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
35 views
Brand New
Condition
Other
Type
Other
Color
Victor doors Five star Elevatorድርጅታችን L$H Building Material ጥራት ያላቸዉ የ colour ና design አማራጭ ያላቸው እንደ ብረት የ ጠነከር security ያላቸዉን import የተደረጉ በሮችን ኪስን በማይጎዳ ዋጋ ያቀርብላቹአል። በራችን ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው። እንዲ እንዲሆ ያረገዉ በዉስጡ Hanicom የተባል ማቴሪያል ስላለዉ ነዉ። ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው For more information check the official website victordoorplc.com Yosef
094XXXXXXX
Show contact
Make an offer
ETB 8,000
Request call back
Yosef Mubarek
Typically replies within a day
7m on Jiji
Show contact
Start chat
1 Feedback
view all
Safety tips
Don't pay in advance, including for delivery
Meet the seller at a safe public place
Inspect the item and ensure it's exactly what you want
On delivery, check that the item delivered is what was inspected
Only pay when you're satisfied
Mark unavailable
Report Abuse