+
Telegram channel
የምናመርታቸው በሮች እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።
የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ
(Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::
ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof)
የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው
ማለትም መታጠብም ሆነ መወልወል የሚችሉ ናቸው ።
ከአራት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው።
ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ የተገጠመላቸው ናቸው።
ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።
የምናመርታቸው የበር አይነቶች
ለመኖሪያ ቤት ለውስጥ ለውጥ ክፍሎች እና ዋና መግቢያ በሮች።
ለAppartment
ለHotel
ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች
የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች
የHospital በሮች
ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች
ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮች
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን
+
Telegram channel