Time Projection
Voice Talk Function
Large LED Display
Two time modes available: 12 or 24 hour
Music and Speakers: kinds of music alarm,
Thermometer functions
በጠዋቱ መነሳት ጥሩና ምርታማ ቀን እንዲኖረን ይረዳል።
ይህ አላርም ክሎክ ለዚህ ጉዳይ ታስቦ የተመረተ ነው። ማታ አላርምዎን ይሞላሉ በማይረብሽ ድምፅ ይቀሰቅስዎታል።
ስንት ሰአት እንደሆነ በደምፅ ይነግረናል እንዲሁም የምንፈልገው ቦታ ላይ ፕሮጀክት በማድረግ ያሳየናል
የተለያየ ድምፅና የድምፅ መጠን ለመምረጥ የሚያስችል
ራሴጌያችን ላይ በቀላሉ መቀመጥ የሚችል
የሙቀት መጠን የሚለካ ሴንሰር የተገጠመለት
With free delivery
Call if you are interested