tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Services
  3. Computer & IT Services
  4. Website Computer & IT Services
Promoted
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 23 hours ago
25 views

Website Creation Service | ዌብሳይት ፈጠራ አገልግሎት

+1
Esrom Software
Company Name
Programming & Tech
Type of Service
Web Programming
Specialization
HTML & CSS, PHP, Python, TypeScript
Options
Grow your business by having a website!በዌብሳይት ስራዎን ያሳድጉ! ለንግድዎ ወይም ለድርጅትዎ በዘመናዊ መልክ የተሰሩ፣ በስልክም ሆነ በኮምፒውተር በሚገባ የሚሰሩ ዌብሳይቶችን እሰራለሁ። ሽያጭዎን ለመጨመር ወይም ድርጅትዎን በኢንተርኔት ለማስተዋወቅ ፕሮፌሽናል ድረ-ገጽ ወሳኝ ነው። ለምን እኔን ይመርጣሉ? ፈጣን አቅርቦት፦ ስራዎን በጥራት እና በፈጣን ሁኔታ አጠናቅቄ አስረክባለሁ። ነጻ ፕሮቶታይፕ (Free Prototype)፦ ልዩ የሚያደርገኝ ስራ ከመጀመራችን በፊት ምንም አይነት ክፍያ ሳይከፍሉ የዌብሳይቱን የመጀመሪያ መልክ ሰርቼ አሳያችኋለሁ። ዲዛይኑን ከወደዱት ብቻ ስራውን እንቀጥላለን። በነጻ ማማከር፦ ስለ ዌብሳይት አስፈላጊነት እና ስለሚፈልጉት አገልግሎት በነጻ እንመካከራለን። አሁኑኑ ሜሴጅ በማድረግ የዌብሳይትዎን ፕሮቶታይፕ በነጻ ያግኙ!
Show contact
Website Creation Service | ዌብሳይት ፈጠራ አገልግሎት
Contact for price
1 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Check Feedback to make sure the person is reliable
  • Agree on the scope of work and remuneration
  • Meet in person at a safe public place
frame_left.gif