1 ሁሉንም አውቶማቲክ ጅዋጅዌዎችን ያስናቀ አስተማማኝ እቃ
የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ
እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ
ደረጃቸው የሚያገለግል
ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያገለግላል
ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደመቀመጫነትም የሚያገለግል
በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል
የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃእያሉ ማቀናበር ይችላሉ
በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫ
ወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች
አሉት
ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው
ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል
የሚሰካ የሚነቀል ኮፍያ እና ዛንዚራም
ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው
ከላይ ወደታች የተንጠለጠሉት አሻንጉሊቶችም ህፃኑን በሳቅ እንዲሞላ ያደርጉታል