SPC Flooring Tiles
79% Marble
21 % Stone plastic composition
SPC, an abbreviation for stone plastic composite
ምርቶቹ ከሴራሚክ ያላነሰ ጥንካሬ ያላቸው ሲሆኑ በቀላሉ እሳትን ይቋቋማሉ፣(Waterproof ) ስለሆኑ እርጥበት በቀላሉ አያስገቡም፣ከስር አብሮት የሚነጥፍ FOAM ስላለው በቀላሉ የማይጎዱ ናቸው በተጨማሪም
#ቅዝቃዜን መቋቋም ስለሚችሉ ተመራጭ ናቸው።
ማሰራት ለምትፈልጉ ከስር በምታገኙት ስልክ ይደውሉልን በጥራት ሰርተን እናስረክቦታለን።
+