Type your search here
Sell faster
Buy smarter
Sell
All ads
Repair & Construction
Building Materials
Tiles
Wall Tiles
Imported UV Boared
1/3
Posted 26/04
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
117 views
Imported UV Boared
+1
2
Other
Type
Store address
Show 1 options
Addis Ababa • Arada
sarbet,addis ababa
Open now
• Mon - Sun, 06:00-18:30
Hide options
ዩቪ ቦርድ አዲሱ ዩቪ ቦርድ መለኛ የሆነ የግድግዳ ማስጌጫ ነው። ዩቪ ቦርድ ከኖራ ድንጋይ እና ከፕላስቲክ የሚሰራ በአዲስ ቴክኖሎጂ ለግድግዳ ማስጌጫነት የሚውል ዘመናዊ ምርት ነው። ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ በግድግዳዎች ላይ በቀላሉ በመለጠፍ የምናስጌጥበት ዘመናዊ ምርት ሲሆን ቀላል በቀላሉ ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር ምቹ ሙቀትን እና አልጌን የማይበግሩት ለእድሳት ቀላል የሆኑ በፍጥነት በቀላሉ የሚገጣጠም የውሃ ስርገት እሳትን መቋቋም የሚችል ዘመናዊ የግድግዳ ማስጌጫ ነው። ዩቪ ቦርድ ለመገጣጠም ቀላል በመሆኑ ለማስወቢያ ተጨማሪ የቀለም ሆነ የቫርኒሽ ቅብ አያስፈልገውም። ዩቪ ቦርድ በተለያየ ቀለም ውብ እና አንፅባራቂ በመሆኑ ቤትን በቀላሉ ያሳምራል። ቆሻሻ፣ መላላጥ፣ የጀርም መራባት የማይበግሩት አንፅባራቂነቱን እና ቀለሙን ለረጅም ጊዜ ይዞ መቆየት የሚችል ዘመናዊ ምርት ነው። ለቢሮ፣ ለቴሌቪዥን አካባቢ፣ ለኪችን፣ ለአሳንሰር ማስጌጫ እና በሰዎች ብዛት የግድግዳ ንፅህና ለመበላሸት የሚጋለጡ ቦታዎች ላይ በመጠቅም ዘመናዊ #Spc tiles , Celling , skirting ,wall tiles UV Borders #contact us
094XXXXXXX
Show more
Show contact
Make an offer
ETB
3,000
Negotiable
Request call back
Yosef Mubarek
Typically replies within a day
1 y 10 m on Jiji
Show contact
Start chat
1 Feedback
view all
Mark unavailable
Report Abuse
Safety tips
Avoid paying in advance, even for delivery
Meet with the seller at a safe public place
Inspect the item and ensure it's exactly what you want
Make sure that the packed item is the one you've inspected
Only pay if you're satisfied
Post Ad Like This