tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Building Materials & Supplies
  4. Tiles
  5. Wall Building Materials & Supplies
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 16/12
60 views

Imported Uv Boared

+1
7
Other
Type
Store address
Addis Ababa • Arada
22,kazanchis
Open now
• Mon - Sun, 06:00-18:30
ዩቪ ቦርድ አዲሱ ዩቪ ቦርድ መለኛ የሆነ የግድግዳ ማስጌጫ ነው። ዩቪ ቦርድ ከኖራ ድንጋይ እና ከፕላስቲክ የሚሰራ በአዲስ ቴክኖሎጂ ለግድግዳ ማስጌጫነት የሚውል ዘመናዊ ምርት ነው። ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ በግድግዳዎች ላይ በቀላሉ በመለጠፍ የምናስጌጥበት ዘመናዊ ምርት ሲሆን ቀላል በቀላሉ ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር ምቹ ሙቀትን እና አልጌን የማይበግሩት ለእድሳት ቀላል የሆኑ በፍጥነት በቀላሉ የሚገጣጠም የውሃ ስርገት እሳትን መቋቋም የሚችል ዘመናዊ የግድግዳ ማስጌጫ ነው። ዩቪ ቦርድ ለመገጣጠም ቀላል በመሆኑ ለማስወቢያ ተጨማሪ የቀለም ሆነ የቫርኒሽ ቅብ አያስፈልገውም። ዩቪ ቦርድ በተለያየ ቀለም ውብ እና አንፅባራቂ በመሆኑ ቤትን በቀላሉ ያሳምራል። ቆሻሻ፣ መላላጥ፣ የጀርም መራባት የማይበግሩት አንፅባራቂነቱን እና ቀለሙን ለረጅም ጊዜ ይዞ መቆየት የሚችል ዘመናዊ ምርት ነው። ለቢሮ፣ ለቴሌቪዥን አካባቢ፣ ለኪችን፣ ለአሳንሰር ማስጌጫ እና በሰዎች ብዛት የግድግዳ ንፅህና ለመበላሸት የሚጋለጡ ቦታዎች ላይ በመጠቅም ዘመናዊ #Spc tiles , Celling , skirting ,wall tiles UV Borders #contact us094XXXXXXX
Imported Uv BoaredImported Uv Boared
ETB 3,900
Negotiable
2 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif