Type your search here
Sell faster
Buy smarter
Sign in
Registration
Sell
All ads
Repair & Construction
Building Materials & Supplies
Elevator /Lift/Glarie Elevator/ሊፍት
VIP TOP+
1/8
+
3
images
Promoted
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto, 5 hours ago
142 views
Elevator /Lift/Glarie Elevator/ሊፍት
+1
2
Glarie Elevator
Brand
Other
Type
Store address
Show 1 options
Addis Ababa • Nifas Silk-Lafto
Addis Ababa
Hybrid Inverter,Lithium ion battery (Automatic power backup) Solar panel /UPS &Glarie Elevator/Lift
Open now
• Mon - Sun, 01:00-12:00
Hide options
ለግንባታዎ ትክክለኛዉን ሊፍት መምረጥ ትልቅ ዉሳኔ ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ እንግዲያዉስ ለዚሕም ነዉ በመረጃለይ የተመሰረተ ምረጫ እንዲያደርጉ የሚፈልጉትን መረጃ ለእርስዎ ለማቅረብ የወደድነዉ ። ድርጅታችን በአሳንሰር ማምረቻ ላይ ያተኮረ ሲሆን እሱም የ ጀርመን ስሪት የሆነው ግላሪ ይባላል ከ 486 በላይ አሳንሰሮችን በጥራት አስመጥተን መግጠማችን ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸዉ፤ከሽያጭ በኋላ የምንሰጣቸዉ የጥገና አገልግሎት ይህም የ 2 ዓመት ነጻ ሜንቴናንስን ያጠቃለለ ሲሆን ድርጅታችንንም ልዩ ያደርገዋል እናም ልዩ የደንበኛ አገልግሎት በማቅረብ እናምናለን ፤በምርቶቻችን ላይ ልዪ ፍላጎት ካሳደሩ የአሳንሰሮቻችንን ባሕርያት እና ጥቅሞችን የሚያጎሉ ተጨማሪ መረጃዎችን ድርጅታችን ሊያቀርብልዎ ዝግጁ ነዉ። ታዲያ ኦርደር ያደረጉትን አሳንሰር ከ አ 4 ወር ባነሰ ጊዜ ዉስጥ ድርጅታችን ያስረክቦታል ይህም በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪካ የ አሳንሰርን ገበያ ከ 80%በላይ እንድንይዝ አድርጎናል። የምናቀርባቸው የ አሳንሰር አይነቶች Hospital Elevator Passenger Elevator Home Lift Panoramic Elevator Escalator Freight/ Cargo Elevator,and Car Elevator "ጥራት እና አስተማማኝነት ልዪ መለያችን ነው"
Show more
Show contact
Make an offer
ETB 1,000,000
Negotiable
Request call back
Inverter&Lithium Battery,Lift
Typically replies within minutes
1 y 9 m on Jiji
Show contact
Start chat
Mark unavailable
Report Abuse
Safety tips
Avoid paying in advance, even for delivery
Meet with the seller at a safe public place
Inspect the item and ensure it's exactly what you want
Make sure that the packed item is the one you've inspected
Only pay if you're satisfied