የልጆች መማሪያ ወንበር እና ጠረቤዛ
Kids Study Table With Chair
እቃ ማስቀመጫ መደርደሪያ ያለው ቦታ የማይይዝ ቀላል እና ምቹ
ቁመታቸው እንደልጆቹ ቁመት ማጠርና
መርዘም የሚችል
ልጆችዎን ካሁኑ ለትምህርት፣ ለንባብ እና ለእውቀት ቅርብ እንዲሆኑ ከፈለጉ ይሄንን መጽሃፍ መደርደሪያ ያለው ጠረጴዛና ወንበር በስጦታ ያበርክቱላቸው
ጠረፔዛው እና ወንበሩ እንደልጆቹ ቁመት ማስረዘምና ማሳጠር የሚችሉት ነው ሲሆን ከ 8 እስከ 16 አመት ለሚሆኑ ልጆች የሚሆን ነው
በgolden distance design መሰራቱ ደሞ የልጆችን አቀማመጥ ለጀርባቸው ምቹ ያደርገዋል።
ቁመቱን ለማሳጠርና ለማስረዘም ቀላል መሆኑ ደሞ ተመራጭ ያደርገዋል