stellar c600 ultra 4k
በጣም ተፈላጊ model
•2 lens ያለው በ4g simcard የሚሰራ camera
•በስልክ ፣ በtv ወይም በpc ከፈለግንበት ቦታ ሆነን ማየት እንችላለን!
•በhikvision cameraዎች ታዋቂ የሆነውን smart hybrid light technology አካቷል!
•1 wide angle እና 2ተኛ 360 degree የሚዘዋወር ptz lens ያለው!
•በethiotele እና safaricom simcard የሚሰራ
•አብሮት solar ስላለው በፀሀይ ቻርጅ outdoor ላይ ከተሰቀለ ያለምንም cable እድሜ ልኩን መስራት የሚችል!
•ai human detection እና smart full color night vision
•ምስል ብቻ ሳይሆን ድምፅንም ይቀዳል!
•በምሽት ፅድት ያለ ምስል ጥራት አለው!
•የሚሰራበት app - v380 pro የሚባል እና በጣም ፅድት ያለ interface ከሚገርም feature ጋር አካቶ ይዟል!
•ai motion እና human detection ስላለው አስፈላጊ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች ሲኖሩ ወደ ስልካችን መልክት ይልካል!
•ባለ 6mp ወይም 4k resolution አለው!
•በስልካችን ወደ ፈለግነበት ቦታ 360 degree እያዟዟርን መመልከት እንችላለን!
•two way talk ስላለው እንደ ስልክ ማውራት እንችላለን!
free delivery
⓿➒➋⓿➋➋➑➋➏➍