POZZER AUTOMATIC VOLTAGE REGULATOR – 1000VA
የኤሌክትሪክ ቮልቴጅ መለዋወጥን በራሱ ያስተካክላል።
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችዎን ከቮልቴጅ መለዋወጥ ለመጠበቅ ይረዳል።
1000VA አቅም ያለው።
3 የ220V መውጫ ሶኬቶች።
የቮልቴጅ ማሳያ መለኪያ ያለው።
ለቲቪ፣ ኮምፒውተርና ሌሎች ተስማሚ እቃዎች ይጠቅማል።
ጥራት ያለው የቮልቴጅ መቆጣጠሪያ!
ለትዕዛዝና ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን።