tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Services
  3. Other Services
  4. Data Entry Services
Addis Ababa, Lideta, 10 hours ago
3 views

የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ የፅሁፍ ስራዎች እና የዳታ ኢንትሪ (Data Entry)

+1
የተለያዩ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ የሰነድ መተየብ (Typing) እና የዳታ ኢንትሪ (Data Entry) አገልግሎቶችን በጥራት እንሰጣለን። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ • የድርጅት ሰነዶችን፣ ሪፖርቶችን እና ደብዳቤዎችን በ Microsoft Word መተየብ • የተማሪዎችን የምርምር ፅሁፎች እና አሳይመንቶች (Assignments) ማስተካከል • ፋይሎችን ከ PDF ወደ Word ወይም Excel መቀየር (File Conversion) • በእጅ የተጻፉ ወረቀቶችን ወደ ኮምፒውተር ፅሁፍ መለወጥ። ጥንካሬያችን፦ • ስራዎችን በፍጥነት እና በተባለው ሰዓት ማስረከብ • ምንም አይነት የፊደል ግድፈት ስህተት አለመስራት። ዋጋችን በገጽ የሚሰላ ሲሆን በጣም ተመጣጣኝ ነው። አሁኑኑ ደውለው ያነጋግሩን።
Show contact
ETB 30per service
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Check Feedback to make sure the person is reliable
  • Agree on the scope of work and remuneration
  • Meet in person at a safe public place
frame_left.gif