ለቤትዎ ወይም ለቢሮዎ የዋይፋይ ኔትወርክ ሽፋን ማስተካከል ይፈልጋሉ? — TP-Link AC1200 Wi-Fi Range Extender (RE305)!
የዋይፋይ (Wi-Fi) ምልክት በማይደርሰባቸው የቤትዎ ማዕዘኖች ወይም የቢሮ ክፍሎች ውስጥ የኢንተርኔት መቆራረጥ አበቃ! ዓለም አቀፍ ጥራቱን የጠበቀው ይህ የዋይፋይ ሬንጅ ኤክስተንደር መረብዎን እስከ ሩቅ ማዕዘኖች በማድረስ እጅግ ፈጣን ኢንተርኔት እንዲጠቀሙ ያደርጋል።
ዋና ዋና ባህሪያቱ (Key Features):
* AC1200 Dual Band Wi-Fi: እስከ 300 Mbps (2.4GHz) እና 867 Mbps (5GHz) እጅግ ፈጣን የሆነ የሁለት ባንድ (Dual Band) የዋይፋይ ፍጥነት የሚሰጥ።
* External Antennas: ውጫዊ አንቴናዎች ያሉት በመሆኑ የዋይፋይ ሽፋንን በሰፊው እና በጠንካራ ሁኔታ ለማዳረስ የሚረዳ።
* Intelligent Signal Indicator: ትክክለኛውን ቦታ በቀላሉ እንዲመርጡ የሚያግዝ ብልህ የሲግናል ማሳያ (Indicator) ያለው።
* Ethernet Port: እንደ ስማርት ቲቪ፣ ፒሲ ወይም ጌም ኮንሶል ያሉ ሽቦ አልባ (Wired) መሳሪያዎችን በኬብል በማገናኘት እጅግ ጠንካራ ፐርፎርማንስ የሚሰጥ።
* Universal Compatibility: ከማንኛውም ዓይነት የዋይፋይ ራውተር ጋር በቀላሉ የሚሰራ።