tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Property
  3. Houses & Apartments For Sale
  4. Furnished Houses & Apartments For Sale
Promoted
Addis Ababa, Lideta, 12 hours ago
5 views

Furnished 3bdrm Apartment in Lideta for sale

Apartment
3 bedrooms
2 bathrooms
ሳርቤት
Property Address
165sqm
Property Size
Newly-Built
Condition
Furnished
Furnishing
2
Toilets
Yes
Self Contained
.APARTMENT FOR SALE - ሳርቤት : አፍሪካ ህብረት – 26,000,000 ብር - 3 Beds | 2 Baths | 4th Floor | 165 sqm Gross (130 sqm Net) - #ቤቱ የሚገኘው በከተማችን ተመራጭ አካባቢ በሆነው ሳርቤት (አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ) ሲሆን፣ ህንፃው G+13 ሆኖ የተገነባ (Ground እና 1ኛ ወለል ፓርኪንግ የሆኑ) እና 13ኛ ወለል ላይ 2 ቤቶች እና ግማሽ ቴራስን የያዘ ነው። ህንፃው ዲዛይኑ Mixed-use ቢሆንም አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያ (Pure Residential) አገልግሎት የሚውልና መኖሪያ ቤቶች ከ 4ኛ ወለል ጀምሮ የሚገኙበት ነው። አፓርታማው የጥዋት ፀሐይ እና ጥሩ ብርሃን የሚያገኝ ሲሆን፣ ህንፃው የከርሰ ምድር ውሃ፣ Backup ጀነሬተር፣ አስተማማኝ ፓርኪንግ እና ለጂም (Gym) የሚሆን ቦታ ያሟላ ነው። አሁን ላይ የተወሰኑ የ AU ሰራተኞች ተከራይተው ሰዉ እየኖረበት የሚገኝ ሲሆን፣ የሚሸጠው ቤት ግን ባዶ እና ወዲያውኑ ቁልፍ ተረክበው ለመግባት ዝግጁ ነው። ማስታወሻ : ቤቱ ባዶ ስለሆነ ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል። #Financial_Information • Asking Price: 26,000,000 ብር (ትንሽ ሊደራደር የሚችል) • #Price_Position Asking Price: 26,000,000 ብር #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው / ሙሉ ሰነድ አለው #አከፋፈል • Cash Payment091XXXXXXX
Furnished 3bdrm Apartment in Lideta for saleFurnished 3bdrm Apartment in Lideta for saleFurnished 3bdrm Apartment in Lideta for saleFurnished 3bdrm Apartment in Lideta for sale
Report Abuse
Safety tips
  • It's safer not to pay ahead for inspections
  • Ask friends or somebody you trust to accompany you for viewing
  • Look around the apartment to ensure it meets your expectations
  • Don't pay beforehand if they won't let you move in immediately
  • Verify that the account details belong to the right property owner before initiating payment
frame_left.gif