ሳርቤት : አፍሪካ ህብረት – 32,000,000 ብር
-
4 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Open & Closed Kitchen + Laundry + Store (6 Total Rooms) | 6th Floor
-
#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት (AU) አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 6ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ 2 የጋራ የመኪና ማቆሚያዎች እና የጋራ ቴራስ ያሟላ ሲሆን ከፍታው G+6+T ነው።
አፓርትመንቱ 4 መኝታ ክፍሎች፣ የሰራተኛ ክፍል፣ ክፍት እና ዝግ ማብሰያ ቤቶች (Open & Closed Kitchen)፣ ላውንደሪ እና በጠቅላላ 6 ክፍሎችን ያካተተ ሰፊ ቤት ነው። በአሁኑ ሰዓት በወር $2,000 USD (~308,000 ብር) ሊከራይ የሚችል ከፍተኛ የገቢ አቅም ያለው ንብረት ነው።
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ ያለው
#አከፋፈል
• ጥሬ ገንዘብ