Hand held dry Iron With Spray
በማንኛውም ቦታ ላይ ልብሶችን በምቾት የሚተኩስ
ለአጠቃቀም ቀላል፣ ጊዜ ቆጣቢና ለአያያዝ አመቺ
ለጉዞ ተመራጭ
መሞቂያው ከሴራሚክ የተሰራ ስለሆነ ልብስን የማይጎዳ፣ ልብስ የማይዝና የማያጨማድድ
የውሃ ማጠራቀሚያ የለውና ውሃዉን በመርጨት ልብሶ በሙቀት እንዳይጎዳ የሚከላከል
Rotating handle
Specifications:
Rated Voltage: 220V
Water Tank Capacity: 180ml