ጥራት ያለው ድምፅ (HD Clear Sound & Bass): ጥራት ያለው የሙዚቃ አደመጥ እና የጠራ የስልክ ጥሪ ልምድ ያቀርባል። ፈጣን ኮኔክሽን (Bluetooth 5.0/5.3): ከማንኛውም iPhone፣ Android ስልክ ወይም ላፕቶፕ ጋር ያለ ምንም መቆራረጥ በፍጥነት ይገናኛል። ንክኪ ቁጥጥር (Smart Touch Control): የስልክ ጥሪ ለመመለስ፣ ሙዚቃ ለማስቆም ወይም ለመቀየር በጆሮዎ ላይ በቀላሉ በመንካት መቆጣጠር ይችላሉ።