tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Accessories
Addis Ababa, Lideta, 22/10
2 views

#Tobi Portable Travel Steamer

+1
1
Tobi
Brand
Portable Steamer
Type
Brand New
Condition
Tobi Portable Travel Steamer ከማንኛውም አይነት ጨርቅ የተሰሩ ልብስዎን በቅጽበት በእንፋሎት ሀይል የሚያፀዳ፤ የሚተኩስ እና የሚቦርሽ አዲስ የእንፋሎት ካውያ ነው አዲስ የእንፋሎት ቴክኖሎጂ ስለተገጠመለት እንደሌላ ካውያዎች ልብስ የማይጎዳ በጣም አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ አጠቃቀሙ ደግሞ ቀላል እና ፈጣን ነው ልብስዎን በመስቀያ ካንጠልጠሉ በኃላ ካውያው ውስጥ ትንሽ ውሀ ማድረግ ፤ ከዛም ሶኬቱን መሰካት ሙቀቱን እንደፈለጉ ከፍ: ዝቅ እያደረጉ ጫፉን በመቀያየር መተኮስ፣ ማፅዳት ወይም መቦረሽ በ 5ደቂቃ ውስጥ ይችላሉ ዋጋ፦ 2,300 ብር094XXXXXXX
#Tobi Portable Travel Steamer#Tobi Portable Travel Steamer#Tobi Portable Travel Steamer
ETB 2,300
1 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied