Special Base for Refrigerators
የፍሪጅ ማስቀመጫ
እስከ 200 ኪሎ ድረስ ዕቃ የሚሸከም
ወፍራም ብረት
ገጠማ ዝባዝንኬ የማይፈልግ
ከ40*40ሣሜ እስከ 69ሣሜ*69ሣሜ ድረስ የሚለጠጥ
ከአነስተኛ ፍሪጆች እስከ Side by Side ፍሪጆች የሚሆን
በተጨማሪም አውቶማቲክ የልብስ ማጠቢያ ላውንደሪዎች እና ኦቭን ምድጃዎችን ለማስቀመጥ የሚያስችል
የራሱ ጠንካራ ጎማዎች ስላሉት ለማንቀሳቀስ ቀላል
ጎማ መቆለፊያ ያለው