አዲስ እና በእጅ የተሰሩ የኤፖክሲ (Epoxy Art) ስራዎች እና 3D የግድግዳ ሰዓቶች ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለካፌ እና ለስጦታ ተስማሚ ናቸው። ጥራት ባላቸው እቃዎች የተሰሩ ሲሆን ልዩ እና ዘመናዊ ዲዛይኖች አሏቸው። በተለያዩ መጠኖች፣ ቀለሞች እና በደንበኛ ፍላጎት መሰረት የሚዘጋጁ ዲዛይኖች ይገኛሉ። ጠንካራ፣ ውብ እና ለቤትዎ ወይም ለስራ ቦታዎ ልዩ ውበት የሚጨምሩ የግድግዳ ማስዋቢያዎች ናቸው። በአዲስ አበባ ውስጥ የማድረስ አገልግሎት ይገኛል።