ኦሪጅናል Dell MS116 ኦፕቲካል ማውስ (Original Dell Optical Mouse MS116)
ለቢሮ፣ ለትምህርት ወይም ለቤት ውስጥ ኮምፒውተር አጠቃቀም የሚሆን አስተማማኝ እና ጥራት ያለው Dell ማውስ ይፈልጋሉ?
ይህ በካርቶን የታሸገ ኦሪጅናል Dell MS116 ማውስ ለላፕቶፕም ሆነ ለዴስክቶፕ ኮምፒውተር ፍጹም መፍትሄ ነው!
ልዩ ባህሪያት፦
* ብራንድ እና ሞዴል፦ Dell Optical Mouse MS116
* ግንኙነት፦ በዩኤስቢ (USB Wired) በቀጥታ ሰክተው የሚሰሩበት
* ዲዛይን፦ ለእጅ ምቹ፣ ቀላል እና ለረጅም ሰዓት ስራ የማያካብድ
* ጥራት፦ ፈጣን እና ትክክለኛ የከርሰር እንቅስቃሴ (1000 DPI Optical Tracking)
* ተስማሚነት፦ ከማንኛውም ዊንዶውስ እና ማክ ኮምፒውተር ጋር በጥሩ ሁኔታ የሚሰራ
ሁኔታ፦ አዲስ በካርቶኑ የታሸገ (Brand New / Sealed)
አድራሻ፦ አዲስ አበባ
Free delivery
⓿➒➋⓿➋➋➑➋➏➍