የሎጊቴክ (Logitech MK290) ዋየርለስ ኪቦርድ እና ማውስ ኮምቦ - በአዲስ ኮንዲሽን!
ለቢሮ፣ ለትምህርት ወይም ለቤት ውስጥ ስራ የሚሆን ምቹ፣ ጥራት ያለው እና የገመድ ውጥርጥር የሌለበት ምርጥ የሎጊቴክ ኪቦርድ እና ማውስ ስብስብ!
የምርቱ ልዩ ገጽታዎች (Key Features):
ገመድ አልባ እና ፈጣን ግንኙነት: አስተማማኝ የሆነ የ 2.4 GHz ዋየርለስ ግንኙነት እስከ 10 ሜትር ርቀት ድረስ ይሰራል፡፡
ረጅም የባተሪ እድሜ: ኪቦርዱ እስከ 36 ወራት፣ ማውሱ ደግሞ እስከ 18 ወራት የሚያገለግል ባትሪ አላቸው፡፡
ሙሉ እና ምቹ ዲዛይን (Full-size Layout): ቁጥሮችን በቀላሉ ለመጫን የሚያስችል (Number Pad) ያለው እና 12 የሾርትከት (Shortcut) ቁልፎች ያሉት፡፡
ውሃ ቢደፋበት የማይበላሽ (Spill-resistant): በድንገት ፈሳሽ ቢደፋበት እንኳን እንዳይበላሽ ተደርጎ የተሰራ፡፡
ምቹ እና ትክክለኛ ማውስ (Precise Mouse): ለሁለቱም እጆች የሚስማማ (Ambidextrous) እና ለስላሳ የከርሰር እንቅስቃሴ ያለው፡፡
ከማንኛውም ሲስተም ጋር የሚሰራ: ከ Windows እና Chrome OS ጋር በሙሉ ተስማሚ ነው፡፡
በካርቶኑ ውስጥ የሚካተቱ:
1x Logitech Wireless Keyboard
1x Logitech Wireless Mouse
1x USB Receiver (ማያያዣ)
AAA & AA ባትሪዎች
Free delivery
⓿➒➋⓿➋➋➑➋➏➍