Original JBL CLIP 5 Portable Bluetooth Speaker – የተሻሻለ ሰፊ ማንጠልጠያ (Carabiner)፣ እስከ 15 ሰዓት የሚቆይ ረጅም ባትሪ (ከነ Playtime Boost ጋር)፣ ውሃና አቧራ የማይበግረው IP67 Waterproof, እና በ JBL Portable App የሚቆጣጠር ኦርጅናል ተንቀሳቃሽ ስፒከር! የምርቱ ዋና ዋና መግለጫዎች፦
JBL Pro Sound: ጥልቅ ባስ እና ጥርት ያለ ድምጽ በየትኛውም ስፍራ።
Built-in Carabiner: በቦርሳና ቀበቶ ላይ በቀላሉ የሚንጠለጠል።
IP67 Waterproof: ውሃ እና አሸዋ/አቧራ ሙሉ በሙሉ አይጎዳውም።
15-Hour Battery: በ Playtime Boost ረጅም ሰዓታት ያጫውታል።
Auracast & App: ከአንድ በላይ ስፒከሮችን ለማገናኘትና ድምፁን በሞባይል አፕ ለማስተካከል።
አድራሻ፦ ሰንጋተራ ዮቤክ ቢዝነስ ሴንተር ስልክ፦ ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!