tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Accessories & Supplies for Electronics
  4. Audio Cables
  5. Smart Accessories & Supplies for Electronics
Promoted
Addis Ababa, Lideta, 1 hour ago
16 views

Smart Remote

+1
1
TV & DVD Accessories
Type
Brand New
Condition
Other
Brand
MAGIC Remote አዲሱ SMART ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች 1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን 2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው 3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው 4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables... 5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው 6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች 7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው 8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅርጥፍጥፍ ያለች ነች።
Smart Remote
ETB 1,800
65 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif